እንግሊዝኛ
[አርም]አባባል\አጠራር\አነጋገር
[አርም]- 'ኮንታክት
ስም
[አርም]- ግንኙነት
- ንክኪ/መነካካት
- የኤሌክትሪክ ግንኙነት/መያያዝ/
- የኤሌክትሪክ ማያያዣ መሳሪያ
- በበሽታ የተበከለ ሰው/ከታመመ ሰው ጋር ባለው የቅርብ ግንኙነት
ግስ
[አርም]- ጠየቀ
- ተገናኘ
ተጠቃሽ መረጃ
[አርም]- ዳንኤል ወርቁ ካሣ ፣ 1994 ፣ ኢንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ፣ ሜጋ
Source: This content is adapted from contact on Wiktionary
Licensed under Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 International (CC BY-SA 4.0)